የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አንድ ተጫዋቿ ተጎድቶባታል

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አንድ ተጫዋቿ ተጎድቶባታል

ከቀናት በኋላ ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ከኢትዮጵያ ጋር ያለባት ጊኒ አንድ ተጫዋቿ ተጎድቶባት በምትኩ ለሌላ ተጫዋች ጥሪ…

የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ

የ2015 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች በነገው ዕለት በሦስት ከተሞች ይጀመራሉ። የጨዋታ መርሐግብር እና አጫጭር…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጀምር ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…

የከፍተኛ ሊግ አጫጭር የዝውውር መረጃዎች እና ዜናዎች…

በከፍተኛ ሊጉ ያሉ ዝውውሮች እና አጫጭር አዳዲስ መረጃዎችን በተከታዩ ጥንቅር አቅርበንላችኋል። የዝውውር መረጃዎች አዲስ ከተማ ክፍለ…

\”ካንቴ ይቀማልኛል\”

በኤልሻዳይ ቤኬማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፐርፎርማንስ አናሊስት ኤልሻዳይ ቤኬማ ወቅታዊውን የሀገራችን የእግርኳስ ችግር አስመልክቶ ተከታዩን የግል…

Continue Reading

በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች

ኢትዮጵያ በምትመራው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ በትናንትናው ዕለት የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውናለች። ከቀናት በኋላ…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈርሟል

በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀም የሚመራው ደሴ ከተማ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ከአንድ ዓመት የተሳትፎ መራቅ መልስ…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ…

የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ለመመለስ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ

በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ከነበሩት ክለቦች አንዱ የነበረው ስሑል ሽረ በቅርቡ ወደ ልምምድ ይመለሳል። ላለፉት ሦስት ዓመታት…

ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና አምስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጠንካራ ተፎካካፊ የሆነው ቤንች ማጂ ቡና አዳዲስ ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል።…