የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል:: በአሰልጣኝ ሰርክአዲስ እውነቱ…
የኢ/ስ አካዳሚ ያዘጋጀው የስፖርት ባለሙያዎች አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል
ከመላው የሀገሪቱ ክፍል ለተወጣጡ የስፖርት አሰልጣኞች በጥሩነሽ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። ምስረታውን በ2006 ዓ.ም…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዘንድሮው አመት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው ሸገር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ባህርዳር ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የሁለት ነባሮችን ውል ደግሞ አራዝሟል። በ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች…
በሰሜን ለንደኑ ክለብ ትልቅ ተስፋ የተጣለባቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች
መንትዮቹ ትውልደ ኢትዮጵያውን ወደ አርሰናል ከአስራ ስምንት ዓመት በታች ቡድን አደጉ። በቅርብ ዓመታት ውስጥ ቡካዬ ሳካ፣…
ሱራፌል ዳኛቸው ከነገው ጨዋታ ውጭ ሆኗል
ብሔራዊ ቡድኑ አሜሪካ ከገባ በኋላ ሁለተኛ ልምምዱን ሲሰራ ሱራፌል ዳኛቸው እስካሁን ልምምድ አለመስራቱ እና ከስብስቡ ውጭ…
አንጋፋውን ሙሉጌታ ከበደ ለማሰብ የተቋቋመው ኮሚቴ በይፋ ሥራውን ጀምሯል
“ዝክረ ሙሉጌታ ከበደ” በሚል ስያሜ የተመሰረተው ኮሚቴ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራውን ጀምሯል። በእግርኳስ ክህሎቱ የደጋፊውን ብቻ…
የክለቦች ክፍያ አስተዳደር መመሪያው ባለበት ይቀጥላል ወይስ…?
በ2018 የክለቦች ክፍያ አስተዳደር ዓመታዊ ጥቅል የገንዘብ መጠን በቀጣይ ሳምንት በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ የሚወሰን ይሆናል። የሊጉ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ባህር ዳር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በአሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ የሚመሩት የግዮን ንግሥቶቹ የሦስት አዳዲስ እና የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ፊርማ አግኝተዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…

