ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡናዎች ገዛኸኝ ደሳለኝ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 ረተዋል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተጠባባቂውን ጨዋታ አሸንፎ መሪነቱን ተቆናጧል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ተስተካካይ ሦስት ጨዋታ ተደርገው አርባምንጭ ከተማ እና ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን…
ሪፖርት| የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነት የሚመጣበትን ዕድል አምክኗል
የብርቱካናማዎቹ እና የሀምራዊ ለባሾቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል። ንግድ ባንኮች ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ እንዳለ ዮሐንስና…
መረጃዎች | 77ኛ የጨዋታ ቀን
የ19ኛ ሳምንት ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝ ሲሆን እኛም የነገዎቹን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ንግድ…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ መድን እና አሸናፊነት አሁንም መታረቅ አልቻሉም
የዕለቱ ብቸኛ በነበረው መርሃግብር ኢትዮጵያ መድን ተሽለው ባመሹበት ጨዋታ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ለመውጣት ተገደዋል።…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን አጠናክሯል
በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር 17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ኦሜድላ፣ ቢሾፍቱ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ድል…
ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ድል ተመልሷል
ነብሮቹ በተመስገን ብርሃኑ እና በዳዋ ሆቴሳ ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ሀምበርቾ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሀላባ ከተማ የእለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ”ሀ” 17ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሲገባደድ ሁለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከ7 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
አዳማ ከተማ በሙሴ ኪሮስ እና ቢኒያም ዐይተን ድንቅ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 መርታት ችሏል። በዕለቱ ቀዳሚ…

