ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል

ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል

መቻል ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ በመጋራት ሳይጠቀም ቀርቷል። በቀን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ…

አሰልጣኝ ውበቱ ከደቡብ ሱዳን ክለብ ጋር ለመለያየት ተቃርበዋል

የደቡብ ሱዳን ፕሪምየር ሊግ ክለብ ጃሙስ እያሰለጠኑ የሚገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከክለቡ ጋር ሳይለያዩ እንዳልቀረ እየተሰማ…

ሪፖርት| ባህር ዳር ከተማ እና ሽረ ምድረ ገነት ነጥብ ተጋርተዋል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ቀዝቀዝ ባለ…

ሪፖርት| ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይተዋል ቅዱስ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

29ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ሪፖርት| ቢጫ ለባሾቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሰጎኖቹና ዐፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል

ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልዋሎዎች ቡናማዎቹን 4ለ2 ሲያሸንፉ ነጌሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል ነጌሌ…

ሪፖርት| በአዲስ አበባ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናና መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ሲለያዩ አርባ ምንጭ ከተማ እና…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የ29ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ፍልሚያዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል ሀድያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70…

ሪፖርት| መቻል ወሳኝ ድል ሲያሳካ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

መቻሎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን በማሸነፍ ከመሪው ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ሲያጠቡ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ አንድ ለአንድ…