ሉሲዎች ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

ሉሲዎች ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

የ2028 የሎስ አንጀለስ ኦሊምፒክ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ። በዛሬው ዕለት በግብፅ መዲና ካይሮ በሚገኘው የካፍ ዋና…

ሪፖርት | መድኖች ወሳኝ ድል ሲያስመዝግቡ ሸገር እና ወላይታ ነጥብ ተጋርተዋል

መድኖች ከመመራት ተነስተው ሐይቆቹ 2ለ1 በማሸነፍ ከአራት ድል አልባ ሳምንታት በኋላ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሲያገኙ ሸገር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

29ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ኢትዮጵያ…

የ2027 የፊፋ ኮንግረስ በሞሮኮ እንደሚካሄድ ይፋ ሆነ

77ኛው የፊፋ ጠቅላላ ጉባኤ በአፍሪካ ምድር ሞሮኮ ላይ እንደሚከናወን ተገልጿል የዓለም የእግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ፊፋ…

ሪፖርት| 52ኛው ታላቁ የመዲናይቱ ደርቢ በቡናማዎቹ የበላይነት ተጠናቀቀ

ቡናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ፈረሰኞቹን 3 ለ 1 በማሸነፍ በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ባለ ድል ሆነዋል። በበርካታ ደጋፊዎች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃ | ተጠባቂው ደርቢ ዛሬ ይደረጋል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ኩራት የሆነውና በታሪክ ድምቀቱ የሚታወቀው ታላቁ ደርቢ ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ለ52ኛ…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

ተጠባቂ በነበረው እና ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ የዓምናው የፍጻሜ ተፋላሚ ሲዳማ ቡና ነገሌ አርሲን በማሸነፍ ወደ…

ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በአዲስ መንገድ ሊካሄድ ነው

ሀገራችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ከግብፅ ጋር እንደምታከናውን ይፋ ሆነ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ወደ ግማሽ ፍፃሜ የተሸጋገረ ሦስተኛው ክለብ ሆኗል

ኢትዮጵያ መድኖች ከዕረፍት በፊት ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ቤንችማጂ ቡናን በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ መቀላቀል ችለዋል በአጋማሹ…

ሪፖርት| ወልዋሎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለ

በሁለተኛው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ወልዋሎ መቻልን በመለያ ምት 5 ለ 4 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን…