ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

አዳማ ከተማዎች በሁለቱ የመስመር ተከላካዮቻቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን ሁለት ለባዶ በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን

በ20ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ጎፈሬ እና ዳሽን ባንክ ለአምስት የታዳጊ ፕሮጀክቶች የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ እና አንጋፋው ዳሽን ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚገኙ 5 የእግርኳስ…

ሪፖርት | ነብሮቹ በተከታታይ ድል ነጥባቸውን 30 አድርሰዋል

ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…

ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…

መረጃዎች | 81ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በሊጉ 20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በሚደረጉት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ መቻል…

ከፍተኛ ሊግ | የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ \’ሀ\’ እና \’ሐ\’ ጨዋታዎች ሲከናወኑ ወልዲያ ልዩነቱን ያጠበበትን ሀምበርቾ ደግሞ መሪነቱ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በድል ጉዟቸው ቀጥለዋል

ግሩም ጎሎች በተስተናገዱበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3-1 አሸንፏል። የሊጉን ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

ዛሬ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት  ልደታ ክ/ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ሲቀናቸው ይርጋጨፌ…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ቡና በድምሩ 19ኛ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል

በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ ሳቢ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። አርባምንጭ ከተማ…