የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በይፋ አስተዋውቋል

March 28, 2017 ኦምና ታደለ 0

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አዲሱን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ዛሬ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ አስተዋውቋል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ ዋልያዎቹን ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት የሚመሩ ሲሆን ብሄራዊ በዝርዝር ያንብቡ

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ደደቢት የግብ ናዳ ሲያወርድ አአ ከተማ እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

March 28, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ የምድብ ሀ መሪው ደደቢት የምድቡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 275