ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | በመጨረሻ ደቂቃ የተቆጠረች አከራካሪ ጎል ቡናማዎቹን ከንግድ ባንክ ነጥብ አጋርታለች
ኢትዮጵያ የሚለውን የሀገራችን ስም ያስቀደሙ ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ፍልሚያ አራት ጎሎች ተቆጥረውበት አቻ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | መድን ከወራጅ ቀጠናው ማምለጥ ተያይዞታል
የአቡበከር ሳኒ ሁለት የግንባር ግቦች ኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን እንዲያሳካ ረድተዋል። መድኖች ከባለፈው ሳምንት…
መረጃዎች| 91ኛ የጨዋታ ቀን
በ23 ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ መድን ከ ሀምበሪቾ ላለፉት…
ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አጋግጧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23 ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች በምድብ ለ አርባምንጭ ከተማ ወደ 2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማ በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጣና ሞገዶቹ…
የትግራይ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከክልሉ እግርኳስ ፌደሬሽን ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል
የትግራይ ክለቦች በቀጣይ የውድድር ዓመት ወደ ነበሩበት ሊግ ዕርከን በመመለሳቸው እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ በዛሬው…

