ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን አጠናክሯል
በምድብ “ሀ” 9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ጅማ አባጅፋር ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ በግብ ልዩነት መሪነቱን ሲያስቀጥል ደሴ ከተማ አሸንፏል
ግቦች በበረከቱበት ዘጠነኛ ሳምንት የምድብ ለ ሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ተደርገው ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ…
የሀምበሪቾ ዋና አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር አይገኙም
ሀምበሪቾን ባሳለፍነው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደጉት አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር አብረው እንደማይገኙ ታውቋል። በታሪክ…
ኢትዮጵያ መድን የመስመር አጥቂውን ግልጋሎት ለሳምንታት አያገኝም
ያለፉትን አምስት ሳምንታት በህመም ከሜዳ የራቀው ሀቢብ ከማል ለተጨማሪ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል። ኢትዮጵያ መድን በወላይታ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ወደ ድል ሲመለስ ሸገርም አሸንፏል
ከሦስት ቀን እረፍት በኋላ በተደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሐ ግብር…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በምድብ “ሀ” 9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከ36 ወራት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካዩ የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሊጉ ከመቋረጡ በፊት ኢትዮጵያ ቡና…
የፊት አጥቂው አቤል ያለው ሰለ ነገው ጨዋታ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል
👉 “ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው።” 👉 “ጊዜው ገና ነው ፤ አሁን ላይ ሆኖ እንዲህ ነው…
የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ ኤርሚያስ ሹምበዛ ከነገው ጨዋታን በተገናኘ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል
👉 “ደርቢ ለደጋፊ ምን ማለት እንደሆነ አውቀዋለሁ።” 👉 “እንደየትኛውም ጨዋታ እኩል አድርጌ ነው የማስበው።” 👉 “ከአሁን…

