ባቱ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ባቱ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ራመቶ መሐመድ የሚመሩት ባቱ ከተማዎች 15 አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የ11 ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በጫላ አቤ…
አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በወሳኙ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ ዙርያ የሰጡት አስተያየት
👉 ፍላጎቴ ያለንን ነገር ሁሉ ሰጥተን በታሪክ ማህደር የሚሰፍር ውጤት ማስመዝገብ ነው። 👉 ተጫዋቾቼ ማድረግ የሚገባቸውን…
“ከፈጣሪ በታች እኔም ሆነ ተጫዋቾቼ የምንችለውን በማድረግ ውጤቱን ለመቀልበስ በጥሩ መነሳሳት ላይ እንገኛለን”
የሉሲዎቹ አለቃ ዮሰፍ ገብረወልድ ከነገውን ወሳኝ ፍልሚያ በፊት አስተያየታቸውን አጋርተዋል። በታንዛንያ በተካሄደው የመጀመርያ ጨዋታ የሁለት ለባዶ…
ከነገው መሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ የሉሲዎቹ አንበል ሎዛ አበራ አስተያየቷን ሰጥታለች
👉 “በ90 ደቂቃ ውስጥ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን” 👉 “ሁላችንም በተሻለ ስነልቦና ላይ ነን” 👉 “በእርኳስ…
ከነአን ማርክነህ በኤስያ ቻሌንጅ ሊግ ጨዋታ ግብ አስቆጠረ
ኢትዮጵያዊ ተጫዋች በአህጉራዊ ውድድር ወሳኝ ግብ አስቆጥሯል በኦማኑ ክለብ አል ሸባብ እየተጫወተ የሚገኘው የዋልያዎቹ የፊት መስመር…
የኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚ ማነው ?
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያ መድን የሚገጥመው የአል-ቃሄራ አል-ገዲዳው ክለብ ማነው ? በ2017 ውድድር ዓመት…
ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል
የሮድዋ ደርቢ በያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲል የተጀመረውና በሊጉ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሁለተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ
በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት መጠናቀቂያ ቀን ላይ ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ የሚያገናኘውን ሮድዋ ደርቢን የተመለከቱ መረጃዎች…
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተጠናቀቁ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል። መቐለ 70…
በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛው ሳምንት የምድብ አንድ የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። አርባ ምንጭ…

