ፊፋ ያፀደቃቸው የ2023 ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኞች ታውቀዋል

ፊፋ ያፀደቃቸው የ2023 ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናል ዳኞች ታውቀዋል

ዓለም አቀፋ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል የሆነው ፊፋ ኢትዮጵያዊያን የ2023 ኢንተርናሽናል ዳኞችን ዝርዝር በሁለቱም ፆታዎች ይፋ አድርጓል።…

ቻን | የዋልያዎቹ የመጀመሪያ የቻን ተጋጣሚ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ልታደርግ ነው

ጥር 6 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን የምታደርገው ሞዛምቢክ ነገ እና እሁድ ሁለት…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ ከተማ እና…

በባህር ዳር ከተማ ሲሰጥ የሰነበተው የካፍ \’ሲ\’ ላይሰንስ ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል

ካፍ ባወጣው አዲሱ ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከአማራ ክልል የእግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በባህር ዳር…

የአቡበከር ናስር ጉዳት ወቅታዊ ሁኔታ…

ለደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውስ እየተጫወተ የሚገኘው አቡበከር ናስር በገጠመው ጉዳት ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ጠቁሟል።…

ቻን | ሊቢያ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረታለች

በትናንትናው ዕለት ከአይቮሪኮስት ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረገችው ሊቢያ ሽንፈት ስታስተናግድ የፊታችን እሁድ ደግሞ ሌላ ብቃቷን…

ኢትዮጵያ ቡና ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አበበ ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የውል ዘመን እየቀረው በስምምነት ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ሆሳዕና ላይ ከተደረጉ የዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ ሀምበርቾ ዱራሜ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ለ ውሎ

ጅማ ላይ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስት ጨዋታዎች ተከናውነው ሁሉም ያለግብ ተጠናቀዋል። በተመስገን ብዙዓለም አምቦ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሀ ውሎ

በከፍተኛ ሊጉ 7ኛ ሳምንት ባህር ዳር ላይ ከተደረጉ የምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…