ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ከዚህ ቀደም ውል የሚፈርሙበት ቅፅ ተቀየረ
ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ከዚህ ቀደም ውል የሚፈርሙበት ቅፅ ተቀየረ
ክለቦች ከዚህ ቀደም ተጫዋቾችን እና አሰልጣኞችን ውል የሚያስፈርሙበት ቅፅ እና አሰራር መቀየሩን ለማወቅ ችለናል። ለበርካታ ዓመታት…
የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከረድኤት አስረሳኸኝ ጋር…
በሴቶች እግርኳስ በጥሩ አጥቂነታቸው ከሚጠቀሱ ወጣቶች መካከል አንዷ የሆነችው ረድኤት አስረሳኸኝ የዛሬው የሴቶች ገፅ እንግዳ ነች፡፡…
ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
የካፍ ኮንፌደሬሽን እንደሚሳተፉ ከተወሰነ በኋላ ራሳቸውን ለማጠናከር ጥረት እያደረጉ ያሉት ዐፄዎቹ በረከት ደስታን አስፈርመዋል። ከአዳማ ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፉት ኢኮሥኮዎች ዳንኤል ገብረማርያምን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው የውድድር ዓመት ቡድኑን ከመሩት አሰልጣኝ…
ምዓም አናብስት ወደ ልምምድ ሊመለሱ ነው
መቐለ 70 እንደርታዎች ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤንዲሳተፉ ከሰሞኑ…
ውበቱ አባተ የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ ተደርገው የተሾሙበት ሒደት ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ አሠልጣኝ ውበቱ አባት እንዴት የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ተደርገው እንደተሾሙ…
የታማኙ ደጋፊ የቀብር ሥነ-ስርዓት ተፈፀመ
ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋ ደጋፊ በቀለ ሄኒ የቀብር ሥነ- ስርዓት ዛሬ በሳሪስ…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ኮትዲቯር ከዓለም ቁጥር አንዱ ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ልታደርግ ነው
ከሳምንታት በፊት ኦስትሪያ ላይ የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን በወዳጅነት ጨዋታ ለመግጠም ቀጠሮ ይዘው የነበሩት ዝሆኖቹ መርሐ-ግብሩን ሰርዘው…
በአሠልጣኝ ቅጥር ዙሪያ የተፈጠረው አለመግባባትን አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ማብራርያ ሰጡ
በአሠልጣኝ ቅጥር ዙሪያ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ እና የቴክኒክ ኮሚቴ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት አቶ ኢሳይያስ…
“ከልጅነቴ ጀምሮ ስፈልገው ወደነበረበት ቦታ በመምጣቴ በጣም ደስ ብሎኛል” አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
👉“ምንም እንኳ ባልጠበኩት ጊዜ ቢሆንም ለዚህ ታላቅ ሃላፊነት በመታጨቴ እና ከልጅነቴ ጀምሮ ስፈልገው ወደነበረው ቦታ በመምጣቴ…

