ሪፖርት | መድን እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

ሪፖርት | መድን እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል

ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ወልቂጤ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው

ከዓለም ዋንጫ መጠናቀቅ በኋላ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ይቀጥላል። የኢትዮጵያ…

ንግድ ባንክ የመጀመሪያዋን ሴት የውጪ ተጫዋች ሊያስፈርም ነው

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጀመሪያዋን የውጪ ዜጋ ተጫዋች ለማስፈረም የሙከራ ዕድል ሰጥቷል።…

መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን

የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…

ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ ዛሬ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከተደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ሰባቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ነቀምቴ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ መሪነት ከፍ ሲል ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በሦስት ጨዋታዎች ሲጀመር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ኢትዮ…

ባህር ዳር ከተማ ቅሬታውን አሰምቷል

ባህር ዳር ከተማ ከዳኝነት ጋር በተገናኘ ያለውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስገብቷል። የሀገራችን ከፍተኛው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

👉”ዛሬ ቀረፃ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ደጋፊዎቻችን እጅግ ይደሰታሉ ብዬ አስባለው” ዘርዓይ ሙሉ 👉”በዚህ ዓይነት መልኩ ይሄንን…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ተገናኝተዋል

የዓሊ ሱሌይማን ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ላይ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል እንዲቀዳጅ አስችላለች። በ11ኛ…

አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸውን ጉዳይ ወደ ፍትህ አካል ወስደዋል

ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸው ውል የተቋረጠባቸው አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳያቸውን ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…