ጊኒ ቢሳው አሁንም ለተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
ጊኒ ቢሳው አሁንም ለተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
የፊታችን ሀሙስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ ያለባት ጊኒ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጓ ተሰምቷል።…
ዋልያዎቹ ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ቀንሰዋል
ነገ ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስብስቡ መካከል አንድ ተጫዋች መቀነሱ ታውቋል። ከፊታቸው ላለባቸው…
የዋልያዎቹ አለቃ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል
👉 “ረጅም ጉዞ ነው ምን አልባት ከልምምድ ውጭ ሊያደርገን ይችላል” 👉 “ብዙ ጊዜ ከኳስ ጋር መቆየትን…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የልምምድ ጨዋታ አድርጋለች
የፊታችን ሀሙስ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ጊኒ ቢሳዎ በሜዳዋ የልምምድ ጨዋታ ስታደርግ ለሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችም ጥሪ አቅርባለች። በአሠልጣኝ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በምን መልኩ ይጠናቀቃሉ?
የ2016 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ የአራት ጨዋታዎች ዕድሜ በቀረው በአሁኑ ሰዓት የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታዎች የት ይከናወናሉ በሚለው…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ26ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የ26ኛውን የጨዋታ ሳምንት መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 3-4-3 ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ –…
Continue Reading
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሁለት አጥቂዎቿን አጥታለች
ግንቦት 29 በሜዳዋ ኢትዮጵያን የምታስተናግደው ጊኒ ቢሳዎ ከጠራቻቸው ከሀገር ውጪ ከሚጫወቱ 25 ተጫዋቾች ሁለቱ በጉዳት ከስብስቡ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ቦታ እና ቀን ታውቋል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ እና ወደ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦች ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
ከሀገር ውስጥ ሊግ ውጪ የሚጫወቱ 25 ተጫዋቾችን የመረጠችው ጊኒ ቢሳዎ በትናንትናው ዕለት ባልተሟላ ሁኔታም ቢሆን ዝግጅቷን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ነገ ይጀመራል
አስር ቡድኖችን በሁለት ምድቦች በማቀፍ የሚደረገው የ2016 የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ነገ…

